በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም አሌክሳንደር ሲኩኖቭ

ታኅሣሥ 6, 2023
ሩሲያ

“እውነተኛ እምነትን ሊያጠፋ የሚችል አንድም ፈተና የለም”

“እውነተኛ እምነትን ሊያጠፋ የሚችል አንድም ፈተና የለም”

በኬሜሮቮ ክልል የሚገኘው የካልታንስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ከወንድም አሌክሳንደር ሲኩኖቭ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ውሳኔ ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍበት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

በይሖዋ እና በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እምነት ጥሎ የሚያፍር እንደሌለ ያስመሠከሩ ብዙ የእምነት ምሳሌዎች ስላሉን በጣም አመስጋኞች ነን።—ሮም 10:11

የክሱ ሂደት

  1. ሚያዝያ 27, 2021

    የወንጀል ክስ ተመሠረተ

  2. ግንቦት 2, 2021

    ቤቱ ተፈተሸ። በቁጥጥር ሥር ውሎ ወደ ማረፊያ ቤት ተላከ

  3. ግንቦት 4, 2021

    ከማረፊያ ቤት ተለቆ የቁም እስረኛ ተደረገ

  4. ሰኔ 24, 2021

    ከቁም እስር ተለቅቆ የጉዞ እገዳ ተጣለበት

  5. ሐምሌ 25, 2023

    ጉዳዩ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ