ግንቦት 9, 2024
ሩሲያ
‘ከችግሮቼ ባሻገር እመለከታለሁ’
በክራስናያርስክ ግዛት የሚገኘው የሌሶሲቢርስክ ከተማ ፍርድ ቤት፣ በወንድም አንድሬ ሺያን ክስ ላይ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍ የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።
አጭር መግለጫ
እንደ አንድሬ ሁሉ እኛም ይሖዋ በሰጠን ተስፋ መጽናኛና ብርታት እናገኛለን፤ ‘ቃሉ ተስፋችን ነው’።—መዝሙር 119:114
የክሱ ሂደት
ኅዳር 25, 2021
ቤቱ ተፈተሸ
ሚያዝያ 11, 2023
ቤቱ እንደገና ተፈተሸ። የወንጀል ክስ ተመሠረተበት። የጉዞ እገዳዎች ተጣሉበት
ታኅሣሥ 29, 2023
ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ