በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ቭላዲሚር ስካቺዱብ ከባለቤቱ ከገሊና ጋር

ሐምሌ 26, 2021
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ | “ስደት ወደ ይሖዋ ይበልጥ እንድቀርብ ረድቶኛል”

ወቅታዊ መረጃ | “ስደት ወደ ይሖዋ ይበልጥ እንድቀርብ ረድቶኛል”

ሚያዝያ 20, 2022 የክራስኖዳር ክልላዊ ፍርድ ቤት ወንድም ቭላዲሚር ስካቺዱብ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ። አሁንም እስር ቤት ይገኛል።

የክሱ ሂደት

  1. ጥቅምት 11, 2021 በክራስኖዳር ክልል የሚገኘው የፓቭሎቭስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት ቭላዲሚር ጥፋተኛ ነው ብሎ በመወሰን የአራት ዓመት ከሁለት ወር እስራት በየነበት

  2. ታኅሣሥ 30, 2020

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ

  3. ሐምሌ 23, 2020

    በሩሲያ መንግሥት የጽንፈኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተ

  4. ሰኔ 23, 2020

    በስብከቱ ሥራ በመካፈሉ ምክንያት የወንጀል ክስ ተመሠረተበት

አጭር መግለጫ

እንደ ቭላዲሚር ሁሉ እኛም ይሖዋ “በትዕግሥትና በደስታ ሁሉንም ነገር በጽናት [እንዲቋቋም]” እንደሚረዳው እንተማመናለን።—ቆላስይስ 1:11