በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እህት ታትያና ኦሌይኒክ

ሰኔ 20, 2023 | የታደሰው፦ ነሐሴ 23, 2023
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—እህት ተፈረደባት | “ለይሖዋ ታማኝ መሆን እችላለሁ”

ወቅታዊ መረጃ—እህት ተፈረደባት | “ለይሖዋ ታማኝ መሆን እችላለሁ”

ነሐሴ 22, 2023 በኖቮሲቢርስክ የሚገኘው የኦክትያቢርስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ እህት ታትያና ኦሌይኒክ ጥፋተኛ ናት የሚል ብያኔ ያስተላለፈ ሲሆን የአራት ዓመት የገደብ እስራትም ፈርዶባታል። በአሁኑ ወቅት ወደ ወህኒ አትወርድም።

አጭር መግለጫ

ይሖዋ እህት ታትያናን እና በሁሉም ነገር “ለመታዘዝ ዝግጁ” የሆኑ አገልጋዮቹን ሁሉ መባረኩን እንደሚቀጥል እንተማመናለን።—ያዕቆብ 3:17

የክሱ ሂደት

  1. ሚያዝያ 19, 2019

    ቤቷ ተፈተሸ

  2. ኅዳር 18, 2021

    የክስ ፋይል ተከፈተባት

  3. ጥር 26, 2023

    ክሷ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ