በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም አንቶን ኮኮቪን

ኅዳር 27, 2023| የታደሰው፦ መስከረም 24, 2024
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም መቀጮ ተጣለበት | ‘ይሖዋ ያለሁበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ወደ በጎ ይቀይረዋል’

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም መቀጮ ተጣለበት | ‘ይሖዋ ያለሁበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ወደ በጎ ይቀይረዋል’

መስከረም 23, 2024 በያሮስላቭል የሚገኘው የድዜርጂንስኪ አውራጃ ፍርድ ወንድም አንቶን ኮኮቪን ጥፋተኛ ነው የሚል ብይን አስተላልፏል። አንቶን የ75,000 ሩብል (806 የአሜሪካ ዶላር) መቀጮ ተጥሎበታል።

አጭር መግለጫ

ይሖዋ የእሱን ሉዓላዊነት ለመደገፍ የሚመርጡ አገልጋዮቹን ላሳዩት እምነትና ጽናት አብዝቶ እንደሚባርካቸው እንተማመናለን።—መዝሙር 30:11

የክሱ ሂደት

  1. ግንቦት 18, 2022

    የወንጀል ክስ ተመሠረተበት

  2. ግንቦት 19, 2022

    ቤቱ ተፈተሸ። ምርመራ ተደረገበት

  3. ሰኔ 6, 2022

    በጽንፈኛ ድርጅት እንቅስቃሴዎች ተካፍሏል ተብሎ ተከሶ የጉዞ ገደብ ተጣለበት

  4. ግንቦት 29, 2023

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ