ነሐሴ 23, 2023 | የታደሰው፦ ሰኔ 25, 2024
ሩሲያ
ወቅታዊ መረጃ—ወንድም መቀጮ ተጣለበት | “ይበልጥ እየበረታሁ ነው”
ሰኔ 24, 2024 በክራስኖያርስክ ክልል የሚገኘው የሌሶሲቢርስክ ከተማ ፍርድ ቤት፣ ወንድም ቫለሪ ሺትዝ ጥፋተኛ ነው የሚል ብይን አስተላልፏል። ወንድም ቫለሪ የ600,000 ሩብል (6,894 የአሜሪካ ዶላር) መቀጮ ተጥሎበታል።
አጭር መግለጫ
ምንም ዓይነት መከራ ቢደርስብን ይሖዋና ወንድሞቻችን ከጎናችን እንደሚሆኑ ማወቃችን ያጽናናናል።—1 ጴጥሮስ 5:9, 10
የክሱ ሂደት
ኅዳር 19, 2021
የክስ ፋይል ተከፈተበት
ኅዳር 25, 2021
ቤቱ ተፈተሸ ከዚያም ለምርመራ ተወሰደ
ኅዳር 26, 2021
አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን እንዳያደርግ ገደብ ተጣለበት
ግንቦት 18, 2022
የጉዞ ገደብ ተጣለበት
ሚያዝያ 10, 2023
ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ