በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ሰርጌ ፒትርዬንኮ

ሚያዝያ 27, 2023 | የታደሰው፦ ሰኔ 28, 2024
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ተፈረደበት | “ምንም ነገር አልጎደለብንም”

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ተፈረደበት | “ምንም ነገር አልጎደለብንም”

ሰኔ 27, 2024 በአልታይ ሪፑብሊክ የሚገኘው የማይሚንስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ወንድም ሰርጌ ፒትርዬንኮ ጥፋተኛ ነው የሚል ብይን አስተላልፏል። የአራት ዓመት የገደብ እስራት ተፈርዶበታል። አሁን ወህኒ አይወርድም።

አጭር መግለጫ

እኛም ልክ እንደ ሰርጌ፣ በታማኝነት እስከጸናን ድረስ ይሖዋ ምንጊዜም ድጋፍ እንደሚሆንልን እርግጠኞች ነን።—2 ሳሙኤል 22:19, 20

የክሱ ሂደት

  1. ጥር 16, 2022

    ቤቱ ተፈተሸ

  2. ሐምሌ 28, 2022

    የወንጀል ክስ ተመሠረተበት

  3. ታኅሣሥ 7, 2022

    የጉዞ እገዳ ተጣለበት

  4. ታኅሣሥ 22, 2022

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ