በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ዲሚትሪ ኢግናቶቭ እና ባለቤቱ ዳርያ

ሰኔ 12, 2024 | የታደሰው፦ ሐምሌ 25, 2024
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ተፈረደበት | ‘አንድ ሆነን ይሖዋን ማገልገል’

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ተፈረደበት | ‘አንድ ሆነን ይሖዋን ማገልገል’

ሐምሌ 24, 2024 በኦርዮል ከተማ የሚገኘው የሶቪየትስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ወንድም ዲሚትሪ ኢግናቶቭ ጥፋተኛ ነው የሚል ብይን አስተላልፏል፤ ወንድም ዲሚትሪ ለሁለት ዓመት የጉልበት ሥራ እንዲሠራ ተፈርዶበታል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ማረሚያ ቤት ውስጥ እየኖረ በከተማው ውስጥ በተመደበበት ቦታ እንዲሠራ ይደረጋል። የእስራት ጊዜውን እስኪያጠናቅቅ ድረስ ከደሞዙ 5 በመቶ የሚሆነውን መንግሥት ይወስደዋል።

አጭር መግለጫ

ዲሚትሪ እና ዳርያ ለተዉልን ምሳሌ አመስጋኞች ነን፤ የእነሱ ተሞክሮ እንደሚያረጋግጠው ‘በላይ ባሉት ነገሮች ላይ ካተኮርን’ በፈተና ውስጥም እንኳ መንፈሳዊ ሚዛናችንን መጠበቅ እንችላለን።​—ቆላስይስ 3:2

የክሱ ሂደት

  1. ታኅሣሥ 9, 2020

    ቤታቸው ተፈተሸ

  2. ጥቅምት 28, 2021

    የክስ ፋይል ተከፈተበት

  3. መስከረም 13, 2023

    ቤታቸው እንደገና ተፈተሸ

  4. መጋቢት 4, 2024

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ