በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ቭላዲሚር ባይካሎቭ እና ባለቤቱ ኢሪና

ሚያዝያ 25, 2023 | የታደሰው፦ ጥቅምት 23, 2023
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ተፈረደበት | “ደስታ ወደፊት የሚያንደረድረኝ ሞተር ነው”

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ተፈረደበት | “ደስታ ወደፊት የሚያንደረድረኝ ሞተር ነው”

ጥቅምት 23, 2023 በኬሜሮቮ ክልል የሚገኘው የዛቮድስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ወንድም ቭላዲሚር ባይካሎቭ ጥፋተኛ ነው በማለት የስድስት ዓመት የገደብ እስራት ፈርዶበታል። አሁን ወህኒ አይወርድም።

አጭር መግለጫ

ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን በሙሉ እንደሚያበረታቸውና ፈተናዎችን በደስታ መቋቋም እንዲችሉ እንደሚረዳቸው እንተማመናለን።—ያዕቆብ 1:2, 3

የክሱ ሂደት

  1. የካቲት 2, 2022

    የክስ ፋይል ተከፈተ

  2. የካቲት 3, 2022

    መኖሪያ ቤቱ ተፈተሸ

  3. ጥቅምት 26, 2022

    ክስ ተመሠረተበት፤ የጉዞ እገዳም ተጣለበት

  4. ኅዳር 30, 2022

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ