በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም አሌክሳንደር ሴዬርዮድኪን እና ባለቤቱ ስቬትላና

ሐምሌ 28, 2022
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ታሰረ | እምነት የሚጣልባቸው ወዳጆቻቸው ደግፈዋቸዋል

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ታሰረ | እምነት የሚጣልባቸው ወዳጆቻቸው ደግፈዋቸዋል

ኅዳር 15, 2022 በኖቮሲቢርስክ የሚገኘው የኦክትያቢርስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ወንድም አሌክሳንደር ሴዬርዮድኪን ጥፋተኛ ነው በማለት በስድስት ዓመት እስራት እንዲቀጣ ወስኗል። ፍርዱ ወዲያውኑ ተፈጻሚ ሆኗል።

የክሱ ሂደት

  1. ሚያዝያ 19, 2019

    የወንጀል ክስ ተመሠረተበት

  2. ሚያዝያ 21, 2019

    የቁም እስረኛ ተደረገ

  3. ግንቦት 8, 2019

    ስሙ በአሸባሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተተ

  4. መጋቢት 2, 2022

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ

አጭር መግለጫ

ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ‘እርስ በርስ መበረታታታቸውንና መተናነጻቸውን’ መቀጠላቸው ያስደስተናል፤ ለዚህ ሁሉ ሊወደስ የሚገባው ይሖዋ ነው።—1 ተሰሎንቄ 5:11