በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም አሌክሲ ገራሲሞቭ

ግንቦት 3, 2023 | የታደሰው፦ ታኅሣሥ 13, 2023
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ታሰረ | ‘ይሖዋ ሁሌም ያውቃል’

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ታሰረ | ‘ይሖዋ ሁሌም ያውቃል’

ታኅሣሥ 7, 2023 በካዛን የሚገኘው የኪሮቭስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ወንድም አሌክሲ ገራሲሞቭ ጥፋተኛ ነው በማለት የስድስት ዓመት እስራት በይኖበታል። ከችሎት በቀጥታ ወደ እስር ቤት ተወስዷል።

አጭር መግለጫ

ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን መቼም ቢሆን እንደማይተዋቸው እናውቃለን። እሱ ታማኝ ነው፤ ማንኛውንም ፈተና በጽናት መቋቋም እንድንችል ይረዳናል።—1 ቆሮንቶስ 10:13

የክሱ ሂደት

  1. የካቲት 10, 2022

    የክስ ፋይል ተከፈተበት

  2. መጋቢት 18, 2022

    ቤቱ ተፈተሸ፤ ምርመራ ተደረገበት

  3. መስከረም 23, 2022

    የጉዞ እገዳ ተጣለበት

  4. የካቲት 22, 2023

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ