በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም አሌክሳንደር ፊላቶቭ

መስከረም 21, 2022 | የታደሰው፦ ጥር 2, 2023
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ታሰረ | ደስተኛ ለመሆን ምክንያት ማግኘት

ወቅታዊ መረጃ—ወንድም ታሰረ | ደስተኛ ለመሆን ምክንያት ማግኘት

ታኅሣሥ 28, 2022 በክራስኖያርስክ የሚገኘው የኦክትያቢርስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት በወንድም አሌክሳንደር ፊላቶቭ ላይ የጥፋተኝነት ብይን አስተላልፏል። የስድስት ዓመት እስራት ተፈርዶበታል። ቀድሞ የጀመረው የእስር ጊዜ በዚያው ይጸናል።

የክሱ ሂደት

  1. ሐምሌ 9, 2021

    አሌክሳንደር የወንጀል ክስ ተመሠረተበት። የተከሰሰው የጽንፈኛ ድርጅትን እንቅስቃሴ አስተባብሯል በሚል ነው

  2. ሐምሌ 11, 2021

    ቤቱ ተፈተሸ

  3. ሐምሌ 13, 2021

    በቁጥጥር ሥር ውሎ ወደ አገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወሰደ

  4. ሐምሌ 15, 2021

    ወደ ማረፊያ ቤት ተወሰደ

  5. ጥር 20, 2022

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ

አጭር መግለጫ

የአሌክሳንደር ምሳሌ ይሖዋ “በደስታና በሐሴት” የሚያገለግሉትን እንደሚባርክ የሚያሳይ ሕያው ማስረጃ ነው።—ዘዳግም 28:47

a ይህ ዜና በተዘጋጀበት ወቅት ወንድም አሌክሳንደር ፊላቶቭ ማረፊያ ቤት በመሆኑ የእሱን አስተያየት ማግኘት አልተቻለም።