በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ግንቦት 25, 2021
ሩሲያ

ወንድም ሮማን ባራኖቭስኪ እና እናቱ እህት ቫለንቲና ባራኖቭስካያ ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

ወንድም ሮማን ባራኖቭስኪ እና እናቱ እህት ቫለንቲና ባራኖቭስካያ ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

ግንቦት 24, 2021 በሩሲያ የሚገኘው የካካሲያ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንድም ሮማን ባራኖቭስኪ እና የ70 ዓመት አረጋዊት እናቱ እህት ቫለንቲና ባራኖቭስካያ ያቀረቡትን ይግባኝ ውድቅ አድርጓል። በመሆኑም የተፈረደባቸውን ጊዜ እስኪጨርሱ እስር ቤት ይቆያሉ። በተጨማሪም ፍርድ ቤቱ ወንድም ሮማን እና እናቱ ከእስር ከተለቀቁ በኋላ ተፈጻሚ የሚሆኑ ሌሎች ገደቦችን ጥሎባቸዋል።