በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መስከረም 2, 2020
ሩሲያ

ወንድም ሰርጌ ብሪትቪን እና ወንድም ቫዲም ሌቭቹክ ሩሲያ ውስጥ አራት ዓመት ተፈረደባቸው

ወንድም ሰርጌ ብሪትቪን እና ወንድም ቫዲም ሌቭቹክ ሩሲያ ውስጥ አራት ዓመት ተፈረደባቸው

በኬሜሮቮ ክልል የሚገኘው የቤሬዞቭስኪ ከተማ ፍርድ ቤት መስከረም 2, 2020 በወንድም ሰርጌ ብሪትቪን እና በወንድም ቫዲም ሌቭቹክ ላይ የአራት ዓመት እስር በይኗል። አቃቤ ሕጉ የስድስት ዓመት ተኩል እስር እንዲፈረድባቸው ጠይቆ ነበር። ወንድሞች ይግባኝ ይጠይቃሉ።