በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ግንቦት 14, 2021
ሩሲያ

ወንድም ቭላድሚር ፊሊፖቭ ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

ወንድም ቭላድሚር ፊሊፖቭ ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

የፕሪሞርይስ ክልል አውራጃ ፍርድ ቤት ግንቦት 14, 2021 ወንድም ቭላድሚር ፊሊፖቭ ያቀረቡትን ይግባኝ ውድቅ አደረገ። በመሆኑም መጀመሪያ ላይ የተላለፈው የስድስት ዓመት የገደብ እስር በዚያው ይጸናል ማለት ነው። እርግጥ ወንድም ቭላድሚር አሁን ወህኒ አይወርዱም።