በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሚያዝያ 8, 2021
ሩሲያ

ወንድም አርተር ሎክቪትስኪ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

ወንድም አርተር ሎክቪትስኪ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

ሩሲያ ውስጥ የአይሁዳውያን ራስ ገዝ ክልል ፍርድ ቤት ሚያዝያ 8, 2021 አርተር ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አድርጓል። በመሆኑም መጀመሪያ ላይ የተፈረደበት የሁለት ዓመት ተኩል የገደብ እስር ጸንቷል።