በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 16, 2021
ሩሲያ

ወንድም ዬቭጌኒ ጎሊክ የገደብ እስራት ተበየነበት

ወንድም ዬቭጌኒ ጎሊክ የገደብ እስራት ተበየነበት

የአይሁዳውያን ራስ ገዝ ክልል ፍርድ ቤት መጋቢት 16, 2021 በዬቭጌኒ ላይ የተላለፈው ፍርድ እንዲጸና አደረገ። በመሆኑም ቀደም ሲል የተላለፈበት የሁለት ዓመት ተኩል የገደብ እስራት እንዳለ ይቀጥላል።