በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መስከረም 4, 2020
ሩሲያ

የሩሲያ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ወንድም ዴኒስ ክሪስተንሰን የእስር ጊዜው ከማለቁ በፊት እንዳይፈታ ወሰነ፤ የመጀመሪያው ፍርድ ቤት ጉዳዩን እንደገና እንዲመለከተው ትእዛዝ ሰጠ

የሩሲያ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ወንድም ዴኒስ ክሪስተንሰን የእስር ጊዜው ከማለቁ በፊት እንዳይፈታ ወሰነ፤ የመጀመሪያው ፍርድ ቤት ጉዳዩን እንደገና እንዲመለከተው ትእዛዝ ሰጠ

መስከረም 4, 2020 የኩርስክ ክልላዊ ፍርድ ቤት፣ ወንድም ዴኒስ ክሪስተንሰን የእስር ጊዜውን ሳይጨርስ እንዲፈታ ሰኔ 23 በልጎፍ ፍርድ ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ቀለበሰ። የኩርስክ ክልላዊ ፍርድ ቤት፣ የልጎፍ ፍርድ ቤት ሌላ ዳኛ ሰይሞ ጉዳዩን እንደገና እንዲመለከተው ትእዛዝ ሰጥቷል። ጉዳዩ እንደገና የሚታይበት ቀን አልተወሰነም።