በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሐምሌ 16, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት በአንድ ወንድምና በሁለት እህቶች ላይ የተላለፈው የገደብ እስራት ፍርድ እንዲጸና አደረገ

የሩሲያ ፍርድ ቤት በአንድ ወንድምና በሁለት እህቶች ላይ የተላለፈው የገደብ እስራት ፍርድ እንዲጸና አደረገ

ሐምሌ 15, 2021 የካርፒንስክ ከተማ ፍርድ ቤት የወንድም አሌክሳንደር ፕሪያኒኮቭን፣ የእህት ቨነራ ዱሎቫን እና የእህት ዳርያ ዱሎቫን ጉዳይ በድጋሚ ካጤነ በኋላ የተበየነባቸው የገደብ እስራት በዚያው እንዲጸና ወስኗል። ሁሉም ይግባኝ ይጠይቃሉ። እርግጥ አሁን ወህኒ አይወርዱም።