በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሚያዝያ 20, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት በእህት ላሪሳ አርታሞኖቫ ላይ ያስተላለፈውን ፍርድ ለወጠ

የሩሲያ ፍርድ ቤት በእህት ላሪሳ አርታሞኖቫ ላይ ያስተላለፈውን ፍርድ ለወጠ

ሩሲያ ውስጥ በአይሁዳውያን ራስ ገዝ ክልል የሚገኘው ፍርድ ቤት፣ ከዚህ ቀደም በላሪሳ ላይ ያስተላለፈውን የ10,000 ሩብል (135 የአሜሪካ ዶላር) መቀጫ ሚያዝያ 20, 2021 ወደ ሁለት ዓመት ተኩል የገደብ እስር ለውጦታል።