በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ታኅሣሥ 13, 2019
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት በወንድም አሉሽኪን ላይ የስድስት ዓመት እስር ፈረደበት

የሩሲያ ፍርድ ቤት በወንድም አሉሽኪን ላይ የስድስት ዓመት እስር ፈረደበት

ታኅሣሥ 13, 2019 ወንድም ቭላዲሚር አሉሽኪን ጥፋተኛ ነህ ተብሎ ስድስት ዓመት እንዲታሰር ተበየነበት። ወንድም አሉሽኪን ወዲያውኑ በካቴና ታስሮ ወደ እስር ቤት ተወስዷል። ወንድም አሉሽኪን የተላለፈበትን ፍርድ አስመልክቶ ይግባኝ እንደሚል ታውቋል።