በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የካቲት 17, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት እህት የሌና ረይኖ-ቸርኒሾቫ በእምነቷ ምክንያት ጥፋተኛ ናት ብሎ የገንዘብ ቅጣት ጣለባት

የሩሲያ ፍርድ ቤት እህት የሌና ረይኖ-ቸርኒሾቫ በእምነቷ ምክንያት ጥፋተኛ ናት ብሎ የገንዘብ ቅጣት ጣለባት

ሩሲያ ውስጥ በአይሁዳውያን ራስ ገዝ ክልል የሚገኘው የቢሮቢድዣን አውራጃ ፍርድ ቤት የካቲት 17, 2021 እህት የሌና ረይኖ-ቸርኒሾቫ “ጽንፈኛ ድርጅት በሚያከናውነው እንቅስቃሴ በመካፈል” ጥፋተኛ ሆና ተገኝታለች የሚል ውሳኔ አሳልፏል። ፍርድ ቤቱ እህት የሌና ረይኖ-ቸርኒሾቫ 10,000 ሩብል (135 የአሜሪካ ዶላር) እንድትቀጣ ወስኗል።