በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሰኔ 16, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት ወንድም ሰርጌ ቨርክሆቱሮቭ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የሩሲያ ፍርድ ቤት ወንድም ሰርጌ ቨርክሆቱሮቭ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

ሰኔ 16, 2021 የኒዥኒ ኖቭጎሮድ አውራጃ ፍርድ ቤት ወንድም ሰርጌ ቨርክሆቱሮቭ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አድርጓል። በመሆኑም በወንድም ሰርጌ ላይ መጀመሪያ የተፈረደበት የስድስት ዓመት የገደብ እስራት በዚያው ጸንቷል። እርግጥ በአሁኑ ወቅት ወህኒ አይወርድም።