በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ጥር 14, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት የወንድም አናቶሊ ቶካሬቭን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የሩሲያ ፍርድ ቤት የወንድም አናቶሊ ቶካሬቭን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

ጥር 14, 2021 የኪሮቭ አውራጃ ፍርድ ቤት ወንድም አናቶሊ ቶካሬቭ ያቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አድርጓል። ፍርድ ቤቱ ይግባኙን ውድቅ ስላደረገ ወንድም አናቶሊ መጀመሪያ ላይ የተጣለበትን 500,000 ሩብል (6,834 የአሜሪካ ዶላር) ቅጣት መክፈል ይጠበቅበታል።