በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መስከረም 28, 2021
ሩሲያ

የሩሲያ ፍርድ ቤት JW Library መታገዱን አስመልክቶ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የሩሲያ ፍርድ ቤት JW Library መታገዱን አስመልክቶ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

መስከረም 27, 2021 የሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ፍርድ ቤት JW Library አፕሊኬሽን መታገዱን አስመልክቶ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ፤ JW Library አፕሊኬሽን ጽንፈኛ ተብሎ የተፈረጀው እንዲሁም በሩሲያ ፌዴሬሽንና በክራይሚያ አገልግሎት ላይ እንዳይውል የታገደው መጋቢት 31, 2021 ነበር። የፍርድ ቤቱ የመጀመሪያ ውሳኔ አሁኑኑ ተፈጻሚ ይሆናል።