በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ሰርጌ ቩሬቼንስኪ

ግንቦት 17, 2024
ሩሲያ

የይሖዋ “ቤተሰብ አባል በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል”

የይሖዋ “ቤተሰብ አባል በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል”

በክራስናዳር ግዛት የሚገኘው የቪሴልኮቭስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ከወንድም ሰርጌ ቩሬቼንስኪ ክስ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍበት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

ሰርጌም ሆነ ይሖዋን ‘መጠጊያ ያደረጉ’ ሌሎች ታማኝ ክርስቲያኖች እሱ “ጋሻቸው” እንደሚሆንላቸው ስላየን በተሞክሯቸው እጅግ እንበረታታለን።​—መዝሙር 18:30

የክሱ ሂደት

  1. የካቲት 13, 2022

    ባለሥልጣናት፣ በቪሴልኪ እና በአቅራቢያው ባሉ መንደሮች የሰርጌን ጨምሮ 31 ቤቶችን ፈተሹ

  2. ሰኔ 15, 2023

    የክስ ፋይል ተከፈተበት

  3. ነሐሴ 10, 2023

    የጉዞ እገዳዎች ተጣሉበት

  4. የካቲት 8, 2024

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ