በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እህት ልዩድሚላ ዚኒና

ነሐሴ 8, 2024
ሩሲያ

‘ይሖዋ መጠጊያዬና ጠባቂዬ ነው’

‘ይሖዋ መጠጊያዬና ጠባቂዬ ነው’

በክራስኖዳር ግዛት የሚገኘው የቭይሴልኮቭስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ከእህት ልዩድሚላ ዚኒና ጉዳይ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍባት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

እኛም እንደ ልዩድሚላ፣ በእሱ የሚታመኑትን ፈጽሞ በማይተወው በአምላካችን በይሖዋ ላይ የማይናወጥ እምነት እንገንባ።—ዘዳግም 31:6

የክሱ ሂደት

  1. የካቲት 13, 2022

    ልዩድሚላ፣ ባለቤቷና ልጃቸው ኢሪና የሚኖሩበት ቤት ተፈተሸ

  2. ግንቦት 23, 2023

    የክስ ፋይል ተከፈተባት። ስለ እምነቷ ለሌሎች በመናገሯ ምክንያት ‘በጽንፈኛ ድርጅት እንቅስቃሴዎች ተካፍላለች’ ተብላ ተከሰሰች

  3. ሰኔ 9, 2023

    ስሟ በሩሲያ የጽንፈኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተ

  4. ሐምሌ 11, 2023

    የጉዞ እገዳ ተጣለባት

  5. የካቲት 8, 2024

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ