በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም አንቶን ኮኮቪን

ኅዳር 27, 2023
ሩሲያ

‘ይሖዋ ያለሁበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ወደ በጎ ይቀይረዋል’

‘ይሖዋ ያለሁበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ወደ በጎ ይቀይረዋል’

በያሮስላቭል የሚገኘው የድዜርጂንስኪ አውራጃ ፍርድ ከወንድም አንቶን ኮኮቪን ጉዳይ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ውሳኔ ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍበት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

ይሖዋ የእሱን ሉዓላዊነት ለመደገፍ የሚመርጡ አገልጋዮቹን ላሳዩት እምነትና ጽናት አብዝቶ እንደሚባርካቸው እንተማመናለን።—መዝሙር 30:11

የክሱ ሂደት

  1. ግንቦት 18, 2022

    የወንጀል ክስ ተመሠረተበት

  2. ግንቦት 19, 2022

    ቤቱ ተፈተሸ። ምርመራ ተደረገበት

  3. ሰኔ 6, 2022

    በጽንፈኛ ድርጅት እንቅስቃሴዎች ተካፍሏል ተብሎ ተከሶ የጉዞ ገደብ ተጣለበት

  4. ግንቦት 29, 2023

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ