በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሩሲያ

 

2022-03-30

ሩሲያ

ቤታቸው የተበረበረባቸውና በጭካኔ የተደበደቡት የኢርኩትስክ የይሖዋ ምሥክሮች ታማኝነታቸውን ጠብቀዋል

ጥቅምት 4, 2021 በኢርኩትስክ የሚኖሩ በርካታ የይሖዋ ምሥክሮች ቤታቸው ተበርብሮ ነበር። ሕግ አስከባሪ አካላት የይሖዋ ምሥክሮቹን ቤት በበረበሩበት ወቅት ምርመራ አድርገውባቸዋል እንዲሁም በጭካኔ ደብድበዋቸዋል። ከዚያም ስድስት የይሖዋ ምሥክሮች በሰላማዊ መንገድ ክርስቲያናዊ እምነታቸውን በማራመዳቸው ምክንያት ብቻ ወደ ማረፊያ ቤት ተልከዋል።