በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሩሲያ

 

2021-10-01

ሩሲያ

የሩሲያ መንግሥት አረጋዊቷን እህት ኦልጋ ኦፓሌቫን በግፍ አሰረ

በሩሲያ የምትኖር አንዲት አረጋዊት ስለ እምነቷ በመናገሯ ብቻ ምን ዓይነት ግፍ እንደደረሰባት ተመልከት።

2021-08-31

ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ ለእስር የተዳረጉት እህት ቫለንቲና ባራኖቭስካያ እና ልጇ ሮማን

አንዲት የ70 ዓመት ሴት እና ልጇ እምነታቸው የሚጠይቀውን ነገር ሰላማዊ በሆነ መንገድ በማካሄዳቸው ብቻ የሩሲያ ባለሥልጣናት ኢሰብዓዊ የሆነ ድርጊት የፈጸሙባቸው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።