በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሩሲያ

 

2020-10-16

ሩሲያ

ለወንድም አንድሬ ስቱፕኒኮቭ የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ወንድም አንድሬ ስቱፕኒኮቭ፣ ሐምሌ 3, 2018 የተያዘውና የታሰረው እንዴት እንደሆነ በቃለ መጠይቁ ላይ ተናግሯል። ወንድም አንድሬ ያለፍርድ 241 ቀናት ታስሯል፤ ከዚያ በኋላ ደግሞ ለ124 ቀናት የቁም እስረኛ ሆኖ ቆይቷል። የተመሠረተበት የወንጀል ክስ መታየት የጀመረው ሰኔ 11, 2020 ነው።