በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሩሲያ

 

2019-06-19

ሩሲያ

ዴኒስ ክሪስተንሰን ለአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊል ነው

ግንቦት 23, 2019 የኦርዮል የክልል ፍርድ ቤት፣ በዴኒስ ክሪስተንሰን ላይ የተላለፈው ፍርድ እንዲጸና ወስኗል። ወንድም ዴኒስ የተላለፈበትን ውሳኔ በመቃወም ለአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊል ነው።