ሩሲያ
በኦረንበርግ እስር ቤት ድብደባ የደረሰባቸው ወንድሞቻችን የማይናወጥ እምነት እንዳላቸው አሳይተዋል
ይህ ቪዲዮ በእምነታቸው ምክንያት ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ከታሰሩና ከተፈረደባቸው በሳራቶቭ፣ ሩሲያ የሚኖሩ ወንድሞቻችን ጋር የተደረገን ቃለ መጠይቅ ያሳያል። እነዚህ ወንድሞች በኦረንበርግ በታሰሩበት ጊዜ የእስር ቤቱ ጠባቂዎች በዱላ ደብድበዋቸዋል። ሆኖም ወደ ይሖዋ መጸለያቸውና በእሱ መታመናቸው ውስጣዊ ሰላማቸውንና ደስታቸውን ጠብቀው በድፍረት እንዲጸኑ ረድቷቸዋል።