በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ቱርክሜኒስታን

ታሪካዊ እመርታዎች በቱርክሜኒስታን

ታሪካዊ እመርታዎች በቱርክሜኒስታን
  1. ጥቅምት 22, 2014—ፍትሐዊ ባልሆነ መንገድ የታሰሩ ስምንት የይሖዋ ምሥክሮች በፕሬዚዳንቱ ምሕረት ተለቀቁ

  2. ነሐሴ 21, 2008—የይሖዋ ምሥክሮች ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት ማመልከቻ አስገቡ፤ ይሁንና እስካሁን ድረስ ምላሽ አላገኘም

  3. ግንቦት 18, 1992—መንግሥት፣ መሠረታዊ ለሆኑ ሰብዓዊ መብቶች ዋስትና የሚሰጥ ሕገ መንግሥት አጸደቀ

  4. ጥቅምት 27, 1991—ቱርክሜኒስታን ነፃ አገር ሆነች

  5. 1980ዎቹ—አሽጋባት ውስጥ የይሖዋ ምሥክሮች እንቅስቃሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሪፖርት ተደረገ