በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሚያዝያ 2, 2020
ታጂኪስታን

በታጂኪስታን የሚኖረው ወንድም ጆቪዶን ቦቦጆኖቭ የሁለት ዓመት እስራት ተፈረደበት

በታጂኪስታን የሚኖረው ወንድም ጆቪዶን ቦቦጆኖቭ የሁለት ዓመት እስራት ተፈረደበት

የታጂኪስታን ወታደራዊ ፍርድ ቤት ወንድም ጆቪዶን ቦቦጆኖቭ ወታደራዊ አገልግሎት ለመስጠት ሕሊናው ባለመፍቀዱ ምክንያት ሚያዝያ 2, 2020 የሁለት ዓመት እስራት ፈረደበት። ወንድም ጆቪዶን ቦቦጆኖቭ የተላለፈበትን ፍርድ አስመልክቶ ይግባኝ ይጠይቃል።