በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የካቲት 1, 2021
ኤርትራ

የኤርትራ ባለሥልጣናት በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩ ሌሎች ሦስት የይሖዋ ምሥክሮችን ከእስር ለቀቁ

የኤርትራ ባለሥልጣናት በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩ ሌሎች ሦስት የይሖዋ ምሥክሮችን ከእስር ለቀቁ

የኤርትራ ባለ ሥልጣናት የካቲት 1, 2021 አንድን ወንድምና ሁለት እህቶችን ከእስር ለቅቀዋል። እነዚህ የይሖዋ ምሥክሮች በእምነታቸው ምክንያት ከአራት እስከ ዘጠኝ ዓመት ድረስ ታስረዋል። አሁን በእስር ላይ የሚገኙት 20 ወንድሞችና እህቶች ለይሖዋ ታማኝ ሆነው እንዲጸኑ መጸለያችንን እንቀጥላለን።—2 ቆሮንቶስ 1:11