በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ታኅሣሥ 25, 2020
ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2020 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 9

የ2020 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 9

ወረርሽኙ እየተባባሰ በሄደበት በዚህ ወቅት ምንጊዜም ጠንቃቃ መሆን ያለብን ለምንድን ነው? ራሳችንን ከኮቪድ-19 መጠበቅ የምንችለውስ እንዴት ነው? አንድ የበላይ አካል አባል የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ያብራራልናል። ጠንቃቃ መሆን ያለውን ጥቅም የሚያሳዩ ሁለት ተሞክሮዎችም ይቀርባሉ።