በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የፍልስጤም ግዛት

ታሪካዊ እመርታዎች በፍልስጤም ግዛት

ታሪካዊ እመርታዎች በፍልስጤም ግዛት
  1. ጥር 2014—ተደጋጋሚ ማመልከቻ ከቀረበ በኋላ የፍልስጤም ባለሥልጣናት ለይሖዋ ምሥክሮች ልጆች የልደት ሰርተፊኬት ለመስጠት ፈቃደኛ ሆኑ

    ተጨማሪ መረጃ

  2. ጥቅምት 2, 2013—የራማላ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት የተሰባሰበውን ፊርማ ሳይቀበል ቀረ

  3. መስከረም 20, 2010—ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት በድጋሚ ማመልከቻ ቀረበ፤ ሆኖም ምላሽ አልተገኘም

  4. ነሐሴ 4, 1999—ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት ለፍልስጤም ባለሥልጣናት ማመልከቻ ቢቀርብም ተቀባይነት አላገኘም

  5. 1967—በዮርዳኖስ ግዛት ውስጥ የነበሩት ሁለት ጉባኤዎች የዌስት ባንክ፣ እስራኤል ክፍል ሆኑ

  6. 1948—የመጀመሪያዎቹ ሁለት ጉባኤዎች በጦርነቱ የተነሳ የዮርዳኖስ ግዛት ውስጥ ገቡ

  7. 1920—ራማላ ውስጥ የመጀመሪያው ጉባኤ ተቋቋመ

  8. 1891—የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት የሆነው ቻርልስ ቴዝ ራስል የፍልስጤም ግዛትን ጎበኘ