በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሐምሌ 12, 2019
ዩናይትድ ስቴትስ

ማያሚ፣ ዩናይትድ ስቴትስ (እንግሊዝኛ)—2019 “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”! ብሔራት አቀፍ ስብሰባ

ማያሚ፣ ዩናይትድ ስቴትስ (እንግሊዝኛ)—2019 “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”! ብሔራት አቀፍ ስብሰባ
  • ቀን፦ ከሐምሌ 5-7, 2019

  • ቦታ፦ በማያሚ፣ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው ማርሊንስ ፓርክ

  • ፕሮግራሙ የተካሄደበት ቋንቋ፦ ቻይንኛ ማንዳሪን፣ እንግሊዝኛ

  • ከፍተኛ የተሰብሳቢዎች ቁጥር፦ 28,000

  • አጠቃላይ የተጠማቂዎች ቁጥር፦ 181

  • ከተለያዩ አገሮች የመጡ ልዑካን ብዛት፦ 5,000

  • የተጋበዙት ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ ሆንግ ኮንግ፣ ስካንዲኔቪያ፣ ስፔን፣ ብሪታንያ፣ ብራዚል፣ ታይዋን፣ ትሪኒዳድ እና ቶቤጎ፣ ኔዘርላንድስ፣ አውስትራሌዢያ፣ እስራኤል፣ ካናዳ፣ ኮሎምቢያ፣ ዩክሬን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ዶሚኒካን ሪፑብሊክ፣ ጃፓን፣ ጋና፣ ግሪክ፣ ፊጂ

  • ተሞክሮ፦ የማያሚ ከተማ ከንቲባ የሆኑት ፍራንሲስ ስዋሬዝ በእሁዱ ስብሰባ ላይ ከተገኙ በኋላ “ርዕሱ ‘ፍቅር ለዘላለም ይኖራል!’ የሚል መሆኑን ወድጄዋለሁ። አዎንታዊ መልእክት ነው” በማለት ተናግረዋል። አክለውም እንዲህ ብለዋል፦ “ስብሰባው በዩናይትድ ስቴትስም ሆነ በሌሎች አገሮች ውስጥ በሚገኙ ትላልቅ ከተሞችም ቢደረግ ጥሩ እንደሆነ ይሰማኛል።”

 

ልጆች በማያሚ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ልዑካኑን ሲቀበሉ

ልዑካኑና የአካባቢው ወንድሞች ኅብረተሰቡን ወደ በስብሰባው ሲጋብዙ

ልዑካኑ ዓርብ ዕለት በቻይንኛ የወጣውን የተሻሻለውን አዲስ ዓለም ትርጉም ሲቀበሉ

ልዑካኑ ስብሰባው ላይ ማስታወሻ ሲጽፉ

ከ181 ተጠማቂዎች መካከል ሦስቱ

በአካባቢው የሚኖሩ ወንድሞችና እህቶች ልዑካኑን ሰላም ሲሉና ስጦታ ሲለዋወጡ

ሚስዮናውያንና በውጭ አገር የሚያገለግሉ ቤቴላውያን እሁድ ከሰዓት በኋላ ሕዝቡን ሲሰናበቱ

ወንድም ሎሽ፣ የእሁዱ ፕሮግራም ካለቀ በኋላ የልዩ ሙሉ ጊዜ አገልጋዮችን ሰላም ሲል

ልጆች ምሽት በተደረገው የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ ለልዑካኑ ሲዘምሩ