በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ግንቦት 31, 2019
ዩናይትድ ስቴትስ

ማያሚ፣ ፍሎሪዳ (ስፓኒሽ)፣ ዩናይትድ ስቴትስ—2019 “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”! የብሔራት አቀፍ ስብሰባዎች ቅኝት

ማያሚ፣ ፍሎሪዳ (ስፓኒሽ)፣ ዩናይትድ ስቴትስ—2019 “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”! የብሔራት አቀፍ ስብሰባዎች ቅኝት
  • ቀን፦ ከግንቦት 24-26, 2019

  • ቦታ፦ ማርልንስ ፓርክ፣ ማያሚ፣ ፍሎሪዳ፣ ዩናይትድ ስቴትስ

  • ፕሮግራሙ የተካሄደበት ቋንቋ፦ ስፓንኛ

  • ከፍተኛ የተሰብሳቢዎች ቁጥር፦ 28,562

  • አጠቃላይ የተጠማቂዎች ቁጥር፦ 230

  • ከተለያዩ አገሮች የመጡ ልዑካን ብዛት፦ 4,600

  • የተጋበዙት ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ ማዕከላዊ አሜሪካ፣ ማዕከላዊ አውሮፓ፣ ስፔን፣ ብሪታንያ፣ ብራዚል፣ ቦሊቪያ፣ ቺሊ፣ አርጀንቲና፣ ኢኳዶር፣ ኩባ፣ ካናዳ ኮሎምቢያ፣ ፊሊፒንስ፣ ፓራጓይ፣ ፔሩ

 

በማያሚ ያሉ ወንድሞችና እህቶች ልዑካኑን ሲቀበሏቸው

ሦስት ትናንሽ ልጆች ከስብሰባው ቦታ ውጭ ፎቶግራፍ ሲነሱ

የበላይ አካል አባል የሆነው ወንድም ኬነዝ ኩክ የቅዳሜውን ስብሰባ የመደምደሚያ ንግግር ሲያቀርብ

አራት ተጠማቂዎች ሲጠመቁ

ተሰብሳቢዎቹ በቅዳሜው ፕሮግራም ላይ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲዘምሩ

በማያሚ ዳድ ኮሌጅ በሚገኘው ኪስላክ ማዕከል ደጅ ላይ አንዲት የአካባቢው እህትና አንዲት ልዑክ በአደባባይ ምሥክርነት ሲካፈሉ

ከሌሎች አገሮች የመጡ የልዩ ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች እሁድ ዕለት የመደምደሚያ ንግግር ሲቀርብ በስብሰባው ቦታ ሜዳ ላይ ቆመው

እንግዶችን ለመቀበል ከተደረጉት ዝግጅቶች በአንዱ ላይ የአካባቢው እህቶች ቾሪሶ፣ ኢምፓናዳስ እና ፓኤሊያ የተባሉትን ምግቦች ለማቅረብ ሲዘጋጁ

ምሽት ላይ በተደረገ አንድ ፕሮግራም ላይ እህቶች ባሕላዊ የስፔን ጭፈራ ሲያሳዩ

ዌስት ፓልም ቢች በሚገኝ የስብሰባ አዳራሽ የታደሙ ልዑካን መድረክ ላይ የሚቀርበውን ትርዒት ሲመለከቱ