በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ዩክሬን

ታሪካዊ እመርታዎች በዩክሬን

ታሪካዊ እመርታዎች በዩክሬን
  1. ሰኔ 23, 2015—የዩክሬን ከፍተኛ ልዩ ፍርድ ቤት፣ ወታደራዊ ምልመላ በሚደረግበት ወቅት በሕሊና ምክንያት ወታደራዊ አገልግሎት ያለመስጠት መብት እንዲከበር ወሰነ

    ተጨማሪ መረጃ

  2. መስከረም 26, 2012—ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ፣ ቅርንጫፍ ቢሮውን ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ለመውረስ የተደረገን ሙከራ አከሸፈ

  3. መስከረም 1998—የይሖዋ ምሥክሮች ልቪቭ ውስጥ አዲስ ቅርንጫፍ ቢሮ ገነቡ

  4. የካቲት 28, 1991—የይሖዋ ምሥክሮች ሕጋዊ እውቅና አገኙ

  5. መስከረም 30, 1965—ወደ ሳይቤርያ በግዞት የተወሰዱ ሁሉም የይሖዋ ምሥክሮች በሶቪየት ድንጋጌ ነፃ ተለቀቁ

  6. ሚያዝያ 8, 1951—መንግሥት 6,100 የይሖዋ ምሥክሮችን ከምዕራባዊ ዩክሬን ወደ ሳይቤሪያ አጋዘ

  7. ነሐሴ 1949—የሶቪየት መንግሥት፣ የይሖዋ ምሥክሮች ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት ያስገቡትን ማመልከቻ ውድቅ አደረገ

  8. 1939—ምዕራባዊ ዩክሬንን የተቆጣጠረው መንግሥት የይሖዋ ምሥክሮችን አገደ፤ ስደት ማድረስና ማሰር ጀመረ

  9. 1926—የይሖዋ ምሥክሮች ልቪቭ ውስጥ የመጀመሪያ ቢሯቸውን ከፈቱ

  10. 1911—የይሖዋ ምሥክሮች ልቪቭ ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ንግግሮች የሚሰጡበት ፕሮግራም አዘጋጁ