በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

አሮን

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ የሙሴ ታላቅ ወንድምና የእስራኤል የመጀመሪያ ሊቀ ካህን ስለሆነው ስለ አሮን መማር ትችላለህ። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።