በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል

ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል

የክርስቶስን ቅቡዓን ወንድሞች ማገዝ የምንችልባቸው ብዙ መንገዶች አሉ። አንዳንዶቹን ተመልከት።

ወላጆች፣ ማቴዎስ 25:40⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል የሚለውን ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከዚያም አገልግሎታችንን ስለምናከናውንባቸው የተለያዩ መንገዶች (የድሮዎቹንም ሆነ አሁን የምንጠቀምባቸውን) ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ፤ አብራችሁ ምርምር ልታደርጉበት የምትፈልጉትን አንድ የስብከት ዘዴም ምረጡ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።