በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቤት ወደ ቤት

ከቤት ወደ ቤት

ይሖዋ ለመስበክ የሚረዱንን መሣሪያዎች ሰጥቶናል። በየትኞቹ መሣሪያዎች መጠቀም ትፈልጋለህ? እስቲ አንዳንዶቹን እንመልከት።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

“ከቤት ወደ ቤት” (መዝሙር 83)

አንተም የመንግሥቱን ምሥራች መስበክ ትችላለህ!

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።