በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ክልል ስብሰባ ደርሷል!

ክልል ስብሰባ ደርሷል!

ይህ ልዩ የክልል ስብሰባ መልመጃ፣ በቤተሰብ አንድ ላይ ለክልል ስብሰባ ስትዘጋጁ በጣም ይጠቅማችኋል!

ወላጆች፣ ዕብራውያን 10:24, 25⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዳችሁ አትሙት።

ከታች ያለውን ዝርዝር ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁ ለክልል ስብሰባ እንዲዘጋጁ እርዷቸው።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።