በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የሚያሳድገው አምላክ ነው

የሚያሳድገው አምላክ ነው

በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የእውነት ዘር የሚያድገው እንዴት እንደሆነ ታውቃላችሁ?

ወላጆች፣ 1 ቆሮንቶስ 3:6, 7⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

የሚያሳድገው አምላክ ነው የሚለውን ቪዲዮ ከተመለከታችሁ በኋላ ልጆቻችሁ ቁጥሩን ተከትለው ሥዕሉን እንዲያቀልሙ እርዷቸው። መልመጃውን አብራችሁ በምትሠሩበት ጊዜ ከታች ባሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።