በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የምትመጣው መቼ ነው?

የምትመጣው መቼ ነው?

ታናናሾቻችሁን መንከባከብ የምትችሉት እንዴት ነው? እስቲ አንዳንዶቹን መንገዶች ተመልከቱ።

ወላጆች፣ ሮም 12:10⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

ልጆች ታናሽ ወንድማቸውን ወይም እህታቸውን ለመንከባከብ ብዙ ማድረግ የሚችሉት ነገር አለ። የምትመጣው መቼ ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከዚያም ልጆቻችሁ ታናሽ ወንድማቸውን ወይም እህታቸውን መንከባከብ የሚችሉባቸውን መንገዶች እንዲገነዘቡ እርዷቸው። ምሳሌዎቹን ቆርጣችሁ ካወጣችሁ በኋላ ገጽ 1 ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ተወያዩባቸው። ከዚያም ቆርጣችሁ ያወጣችኋቸውን ምስሎች ገጽ 2 ላይ ከሚገኙት ቅርጾች ጋር አዛምዱና ለጥፏቸው።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።