በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የአገልግሎት ቦርሳህን አዘጋጅ!

የአገልግሎት ቦርሳህን አዘጋጅ!

ይህን መልመጃ አውርድ፤ “አገልግሎት እንውጣ” የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የአገልግሎት ቦርሳህን አዘጋጅ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

አገልግሎት እንውጣ

ሶፊያ አገልግሎት ለመውጣት ዝግጁ ናት? ቪዲዮውን ተመልከት፤እንዲሁም አብረሃት የአገልግሎት ዝግጅት አድርግ።

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

አገልግሎት ለመውጣት መዘጋጀት!

ካሌብና ሶፊያ አገልግሎት ሲወጡ የሚለብሱትን ልብስ ልትመርጥላቸው ትችላለህ?

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።