በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የካሌብን መኪና ሥራ

የካሌብን መኪና ሥራ

አውርድ። የካሌብን የሚመስል መኪና በወረቀት ሥራና መኪናውን ለሌላ ሰው ስጠው።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

ደግ ሁን፤ ያለህን አካፍል

ካሌብና ሶፊያ ያሏቸውን ነገሮች ሲካፈሉ የበለጠ ደስተኛ የሆኑት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ተመልከት።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።