በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ፖስተር፦ ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

ፖስተር፦ ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

ይህ ፖስተር ይሖዋን የሚወዱ ጓደኞች መምረጥ አስፈላጊ መሆኑን ይጠቁማል።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

ትምህርት 47፦ ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

ይሖዋ ጓደኞች እንዲኖሩህ ይፈልጋል፤ ሆኖም ጥሩ ጓደኛ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

እንደ ማርታና እንደ ሶፊያ የይሖዋ ወዳጅ እንድትሆን የሚረዱህ ጓደኞች ምረጥ።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።